Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
⚠️ሰሙኑን በኣዲስ ኣበባ እየታየ ያለው የሹገር መናሃሪያ⚠️ ruclips.net/video/n4566ihYWLs/видео.html
በዚህ ቀን የሚሰማት ስሜት ማወቅ አይከብድም እናቷ ብትኖርላት ደስታዋን ሙሉ ያደርገው ነበር ግን አላህ አይሳሳትም ሂወት ይቀጥላል እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም ከጎንሽ አለሁ የሚል ሀዘንሽን የሚካፈል ሰው አገኘሽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
ሶልዬዬ እንኳን ደስ አለሽ የሶልየም እናት በስማይ ቤት እንኳን ደስ አለሽ እናቴ ልጅሽ ድምቅ ብላ ተሞሽራልሽ አለች ❤❤❤😍
ጎበዝዋ ከነማህተብዋ❤። እንኩዋን ደስስስስስ አላችሁ፣ የአብርሃም የሳራን እድሜ ይስጣችሁ❤🎉
lantem😅
agbtehal¿¿
❤❤❤አሜን
Mahatab kkkkkk baraqut kamasar higun makiber yibalxal libona yisxan
እንኳን ደስ አለሽ በዚ ስዓት የሚሰማሽን በቀውም ጠንካራ ልጅ ነሽ እንኳን ለዚቀን አበቃሽ
ሶልዬ እንኳን ለዚች ቀን አበቃሽ ማሚ ኖራ ደስታሽን ብታይ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ❤❤❤❤❤❤
ምን ማለት ነዉ በስካር መፈስ ማለት ምቀኛ ምን አለ አይታችሁ ብታልፉ የደስታ ቀናቸዉ ነዉ የፈለጋቸዉን ያርጉ
ብዙ ተቆርጦ የወጣ ቪዲዮዎች ኣሉ ከዛ ኣንፃር የተሰጠ ርእስ ነው ነገር ግን ሙሉ " soliyana show " ከነ ድርጊቱ ማየት ይችላሉ ወገን🙏🙏🙏
ቢሆንም አዳዴ ሚታልፍ ይኖራል @@Gashyoyo
😂😂😂ምን በቃ እዚው ልብስ ይክፋፍቱ ልትሉ ነው?
በጣም ያሳዝናል በሀል ወግ ሚባል ነገር በቃ ጠፋ ማለት ነው @@ተሽንፍአለው
Ayetenal live minim metfo neger yelewim mikegna neger new habesha always complaining let them enjoytheirday @@Gashyoyo
ምድነው ከንፈር ለከንፈር መሳሳም ብርቅ ነው እዴ ቅናታችሁ ጀመራችሁ ፈጣሪ ትዳራቸውን ይባርክላቸው ልጅ ወልደው ይሳሙ ምእነው ፖስት አድራጊው የሄኖክ ድንቁ ወዳጅ ነህ እዴ የልጅቷን ደስታ ለመንጠቅ ቸኮልክ
ትክክል ብለሻል ሄኖክ እማ ቅቤ ሰለቀቡት ሰረጉን በሸታ እንዳያበላሽ ቀረ እዚ ላይ እንደመዝለል ትርጉሙን ባላወቀው ዘፈን ሲዘል ነው የዋለው ... አንዳንድ ሰው ወዶ ሳይሆን በግድ ነው ይላል እኔ አይመሰለኝም ልጁ ልታይ ልታይ ይላል
ትክክል አሽቃባጭ ነዉ
ነው ብለህ ነው😎😎
እንደዛ ሳይሆን የTiktok ማህበረሰብ ሙሽራ እንዲ ኣልጠበቀም ነበር ከምታወራው የነበረው ኣንፃር🙏🙏
እና ምን ይወጣለታል በፈጣር
አይ የኛ ሰው ከብዙ ጥሩ ነገር ትቶ መጥፎ መፈለግ አይከብድም🫢🫢🫢
ባህላችን ነው 🤣😊
ሶልዬ ደስብሎሽ ስላየሁ ደስስስስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ❤❤❤
ባልዋ ነው ምንም ችግር አለው አጉል ወሬ ጥሩ አይደለም መልካም ጋብቻ 🌺❤️❤️🌺❤️🌺❤️🌺❤️🌺❤️🌺❤️🌺❤️
ያን ሁሉ እንባ አብሶ ይህን ደስታ ላሳየሽ አምላክ ክብር እና ምስጋና ይግባው ውለዱ ክበዱ
እንደ ሀበሻ ምቀኛ የለም በአለም
በትክክል
Kanye jemero
ክፉና ምቀኛ ብዙ ያወራል ያማረ የሠመረ ትዳር ያርግላቸዉ
ኣሜን ዘሜ🙏 ግን ያንተ መች ነው ምናየው 40 ልትደፍን እኮ ነው ጎበዝ😁
@@Gashyoyo የመጨረሻ ልጄ ፎቶ ነዉ ፕሮፋይሌን በደንብ እየዉ አይን ካለህ
😂😂😂😂😂😂😂@@Gashyoyo
እንኳን ለዚህ አበቃሺ ሶሊዬ❤❤❤❤❤❤
@@Gashyoyo አንተ ግን ጤነኛ ነህ ከርዕስ አሰጣጥህ እስከ ኮመንት መልስ ባለጌነትህን ያሳያል ባልና ሚስት ናቸው እንደፈለጋቸው ይሁኑ ...ሲቀጥል 40 አመት ሞላህ ምናምን ምን አባህ አገባህ አደለም 40 ሰማንያም ይሙላው እሱ ከተመቸው አለማግባትም መብቱ ነው መንደሬ ማይንድ ነው ያለህ ቆሻሻ
የኔ እሕት እንኳነ ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤❤❤
እውይ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🥰🥰
እኮን ደስ አለሽ ማማ
ባለማተቤቱ፣ትዳራችሁ፣የአብርሃም፣የሳራ፣ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኔ የተመቹም ሙስሊሞቹ ሚዜዎች ሲያምርባቸውው❤❤❤❤❤መልካም ጋብቻ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላቹሁ
ምን አደረገ የምር በጣም ያምራል ፍቅር ይሰጣቸዉ ፈጣሪ 🎉❤
እኔ እንኳን በደስታሺ ደስ በሎኝል እንኳን ደስ አለሺ ያብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ ምነው ማግባት ላይቀር ሞት ላይቀር ምናለ ቀደም ብለሺ አግብተሺ እናት ደስታሺን ብታዬው አለምሺን ወይ አምላክ ትንሺ ቢያቆያት መልካም ነበር ግን እሱን ይንን ቢሆን ያ ቢሆን ማለት አንችልም እንደ ፍቃድህ ይሁንልኝ ነው ምናልባ እናትሺ ብትኖር ምናልባት ሳታገቢ ልትቆይ ይሆናል ካላቹ ፍቅር የተነሳ❤❤❤
ሶልያና እንኳን ደስ አለሽ ❤🎉🎈የአብርሃምና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ!
የኔ ቆጆ ሶልዬ ለዚ ተቀን እኳን አብረሽ የድንግል ማርያም ልጅ ሶልዬ የኔ ቆጆ ይመሰረታል ❤❤❤❤❤
አይ ጋሼ ለዚህ ዘመን ይህን ነዉር ነዉ ብትለው አይሰማህም ምክኒያቱም እድሜ ለቲክቶክ ስንቱን ያሳየናል😊😊😊
ሶሊ እንኳን ደስ አለሽ
Congratulations Soli. I’m happy for you ❤
እኔ በበኩሌ ደስታሽን ተደሰቸ የናትሽን ድርሻ መርቄ አልቅሸ ሸኘሁሽ ሰላም ሂወት ይሁንልሽ
ሚዜዎችሽ አናደውኛል❤ አቺግን ትለያለሽ ❤የኔ ቆጆ
ኤርሚ እንኳን ደስ አለክ bro😎አይለያችሁ ❤️🎉🎉
ውይ ደግ አረገ ምቀኛ
ምን አገባህ እደፈለጉ ይሁኑ የኔ ቆጆ እንካን ደስ አለሽ❤❤❤
Abet des yemil serg soliye , ermiye enkuwan Lezi abekachu ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉😃😃😃😃🙏
እንኳን ደስ አለሽ ስወደሽ❤❤❤
ሙች!!! መቼም ከኔ ኣይበልጥም 😁😁
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤
ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላችሁ ሶሊ
ሶሊዬ እንካን እግዚአብሔር እረዳሽ
I saw her in manzewal program amazing girl congratulations 🎉👏 u and ur family
Betam melkam sew new yemrtshiw ❤ enkuwan des yhalchu❤
ኣየ ማሂ ያንቺስ ሠርግ መች ነው ምንደግሰው😁
ደስ ትላላችሁ የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ
Please yesewen enken mefeleg nawer naw kechalek enquan des alachu becha bele😊😊😊😊😊😊egziabher destashin mulu yargew 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
መልካምጋብቻ🎉🎉
እባክህ እንዲህ በቤተሰብ በጎረቤት ምርቃት የምታገባኝ ባለቤቴ የትነህ
የወንድ ሚዜዎች ውበት❤❤
የኔዉድ መጨረሻችሁንያሣምረዉ እደእናትሽ መልኮም ባል ይሁንልሽ የኔቆጃ ከሜኮብየፀዳሽ ውብ
ኣሜን
❤❤❤❤❤ beautiful. I think you jealous of the wedding. You actually make us curious. Atekenu.
ፍፃሜያቹ ይመር ከአይን ያውጣቹ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Esey endene des yalew ale wey Soliye enkuwan haze nesh kelelesh enkuwan yetedar agar setesh both ur very beautiful and his hundsome and he looks so humble ❤️❤️❤️❤️❤️🙏
ሚዜወቹ ግን ተከፍላችሁ ነው የሤቶቹ ሚዜ ምነው ከምቆም በስተቀር አነቀሣቀስም አላች ውሽሪት ግን የኔ ጀግና ቬሉውን እንዴት እንደምታሽከረክረው
እንኳን ደስ አለሺ ሲሊየ❤❤❤
እንኴን ደስ አላችሁ ሙሽሪት እንድህ ስትደሰቺ ስለ አየሁ ደስ ብሎኛል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኳንደስአለሽ ምነዉ እናትሽአይታሽ ቢሆንብየተመኘሁ እባየመጣ ስለናቷ እደርቢዉን ፊትአዳምጨዉስለነበረ በማንያዘዋል እሸቱ የተደረገዉን እህ አይአችአለም😭😭😭ስሜቱ ለኔ በጣምይገባኛል የኔምስለለለች
ይመቸው አለሙ ነው ልልልልልልልልል
መብቱ ነዉ የደስታዉ ቀን ነዉ.::
ሠርጉ ነው እኮ እንደፈለጉ መሆን ይችላሉ ወይ አበሻ እንከን አታጡ ይመቻቸው የእናተን ጉድ ማን ቀርፆ ያውጣላችው
የሚገርመው ነገር ሴቷ ሙሽራ ለፎቶ ነው እንጂ የሳመ መስላ ያጎነበሰችው የማንንም ጉልበት አልሳመችም። እንዲህም አለ እንዴ? ስለገረመኝ ነው ያው ባህል ስለሆነ ነው እንጂ እኔም በግሌ ብስም ደስ የሚለኝ የእውነት ቤተሰብ ቢሆን ነው።ሌላው ቢቀር መጀመሪያ የተቀመጡት እናት የቅርብ ሰው መስለውኝ ነበር።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስ ያለሽ
Ye su enat gin endet arga new selam yaletjet?
እኮን ደስ አለሽ
እሰይ ደግ አደረገ
❤❤❤ Enkan dese Alesh.yene Konjo.God Bless yours.
ደግ አረጉ ሚስቱ ነች መሳም አይደለም ይዘላት ሲያምሩ ደሞ❤
እንኳን ❤ደስ አለሽ❤
ያብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤
ወረኛ ምንአደረገ በጣም የሚያምርሩ ሙሽሮች ናቸው ቬሌዋን እያስተካከለ እየተንከባከባት መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ
እች ልጅ በየመንገዱ ምትጨፍረዋ ናት ?
Beautiful wedding,Congrats 🎉 🎊
😂😂😂ምን አድርግ ነው የምትሉት ምቀኛ ላይክ አሱ ያረጋችሁ
እየተዋወቅን🤥🤥🤥 ኣይይይ ሀበሻ!!
❤❤እንኳንለዚህአበቃሽ😢እናትሽ ይህንንብታይብዬ ተመኘሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውለዱ ክበዱ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ያው እናት የልጇን ወግ ማረግ መውለድ መዘመድ ማየት ማለት እጅጉ ደስታና ፍፁም ድንቅ ነው ነገርግን ይሄ ሳያዩ በሂወት ባለመኖራቸው በጣም ይከፋታል። ግን ጠንካራ ሴት ከሚባሉ ግንባር ቀደም እፁብ ድንቅ ሴት ናት🙏🙏🙏
የቅናት መንፈስ ጎልቶ ሲወጣ እንዲህ ነው። ሙሽራውን ብታውቀው ኖሮ የጎላ ሰው የመሆንን ስነምግባር ትማር ነበር። ድክመት ፈላጊዎች ገለል በሉ
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
Soliye betam tasazenegnalechi
ምንጊዜ አይታችሁት ምንጊዜ ለትችት አወጣችሁት ጉድ
ፍቅር አለብህ መሠለኝ አንተ ብቻህ ነህ የተቆጣው ብዙዎች ከሆነ በቁጥር አስቀምጠው
She's pregnant 😊
የደስታቸው ቀን እኮ ነው የፈለጉት ቢያረጉስ
ይሳማታታ ሚስቱ አይደለች አረ ተውው ግን ፈጣሪን ፍሩ ቅናት አስመሰለባቹሁ
ጉርምርሜ ግን መቸ ነው የሚመጣው ጉርምርሚ እየተባለ ስንት ሰው አጋባ?🤔😂😂
ባለቤትሸ ግማ ሞገሱ ልዮ ነዉ ወረት አይግባባችሁ
መሳሙ ምን ችግር አለው። የገረመኝ ነገር ግን አርቲስት የተባለችው ሁላ የምታገባው መላጣና ቦርጫም ብቻ ነው እንዴ?
This is very nice i love her she is very strong womon
Enkwan des alesh soli❤️❤️❤️❤❤
መልካም ጋብቻ❤❤❤
የለማኝ ልጂ ምን ያድርጉህ ምቀኛ ያማር የስመር ትዳር ያርግለሺ የኔ ውብ ገደል ግባ ሺ
ይሄ page የሄኖክ እንዳይሆን😅
እንኳን ለዚህ አበቃሽ
ታይቶልሃል ይመችህ
Miskin she looks like she missed her mom 😢
ምን አደረገ
መፍቱ መሰለኝ ሚስቱ እኮ ነች ነውር ያሎነን ነውር ማረግ ምወድ ምጡቅ ፍጡር ሀበሻ. ስንት ነውር በየ አደባባይ ለምን ቀርሳችሁ አታቀርቡም
ምናለርእሱን ደህና ነገር ብታረገው ምቀኛ
ምዲረ አሽቃባጪ ሁላ ምን አደረገ ስንት ምቀኛ አለ የሰዉ ደስታ የማያስደስተዉ ይገርማል
Muslimua mizee yimechishii tsegureshin almegeleteshiii
Malakiam tdiar yirglshe konjiowwwww❤❤❤❤❤
ኸረ ሰዉየዉ ሁለት ሰዉ ይሆናል ዝሆን ነዉ ዝርያዉ😊
የአገር ውስጥ ከሆነ መልካምም ከውጭ የመጣ ከሆነን ግን ጠርጥር ያሰኛል ስለማይመጣጠኑ
He is my brother very young man he lived in Addis
@@mewdedlife7487 የተባረከ ትዳር ይሁንላቸው
Abet abesha ere yedestachew kin new yesker enkuwan des alachu
አንተ ድንኳን ሰባሪ ምን አርጉ ነዉ ምትለዉ ግን እንዳንተ ጫካአ ለጫካአ ይሳአሳሙ ታዲያ ምቀኛ አንተ ተከበር እሺ መልካም ጋብቻ ይሁንላችዉ
Wow ደስ ይላሉ